NOTICE: ፕሮግራሙ የ Mobility Scholarship በመሆኑ ኢትዮጵያውያን አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት ወደ ሌሎቹ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ነው (ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቢያመለከቱ የስኮላርሸፕ ዕድሉ ተጠቃሚ መሆን አይችሉም)